ጽንስ የማቋረጥ አገልግሎት የሚከለክል ሕግ ጸደቀ

Your browser doesn’t support HTML5

አብዛኛውን ጽንስ የማቋረጥ አገልግሎት የሚከለክለው የቴክሳስ ሕግ እንዲታገድ የቀረበውን አቤቱታ በዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድቤት ውድቅ ተደረገ፡፡ ሕጉ በዩናይትድ ስቴትስ ሁለተኛ ግዙፍ ግዛት እንደሆነች በሚነገረው በቴክሳስ ግዛት ጽንስን በማቋረጥ ጉዳይ ላይ የሴቶችን የመወሰን መብት በበዙ የሚቀንስ እንደሆነ ተነግሯል፡፡