በአሜሪካ የትምሕርት ዕድል ለማግኘት- በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ስለሚደረግ ድጋፍ

አዲስ አበባ የሚገኘውን የአሜሪካ ኤምባሲ የባሕል ጉዳይ አታሼ አነጋግረናል።

Education USA በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ስር በ170 ሀገሮች የማማከሪያ ቢሮዎችን ከፍቶ ለእነዚህ ሀገር ዜጎች በአሜሪካ ከፍተኛ የትምሕርት ዕድል አግኝተው እንዲማሩ የሚያግዝ ተቋም ነው።

ይህ ተቋም በኢትዮጵያ ከስምንት ዓመት በፊት እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ባለፈው ዓመት ብቻ ለ1500 ተማሪዎች ዕድል ማመቻቸቱ ታውቋል። አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የባሕል ጉዳዮች አታሼ የሆኑትን ሊ ፕንግሎን ንጉሡ ታምሬ አነጋግሯቸዋል።

ዝርዝርሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ የትምሕርት ዕድል ለማግኘት- በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ስለሚደረግ ድጋፍ