ዩናይትድ ስቴትስ የሩሲያ የጦር ኃይል አባላትን በጦር ወንጀል ፈፃሚነት ፈረጀች

Your browser doesn’t support HTML5

ዩክሬንን የወረሯት የሩሲያ የጦር ኃይል አባላት የጦር ወንጀል ፈጽመዋል ስትል ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች። “ድርጊቱን የፈጸሙት በተጠያቂነት መያዛቸው የማይቀር ነው” ስትልም ቃል ገብታለች።