ድምጽ የተቃውሞ ሰልፎች በዩናይትድ ስቴትስ ጁን 23, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ጥቁሩ አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ሚኒሶታ ግዛት ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዳለ በመሞቱ ምክንያት በጥቁር አሜሪካውያን ላይ ያለውን አያያዝና አመለካከት በመቃወም የሚካሄዱት ሰልፎች እንደቀጠሉ ናቸው።