ተቃውሞና ሁከት በዓለም ዙሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትሱ ማዕከላዊ ምዕራብ ክፍለ ግዛት የሚኒሶታዋ ሚኒያፖሊስ ከተማ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ እጅ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ሰላማዊ ተቃውሞ ወደሁከት አሽቆልቁሏል።