ጥንታዊ የአፍሪካ ቀንድ ሰብል “ጤፍ” በዩናይትድ ስቴትስ አዲስ አድናቆት አግኝቷል

Your browser doesn’t support HTML5

በምዕራብና መካከለኛው ምዕራብ የዩናይትድ ስቴትስ አካባቢዎች እየተመረተ የሚገኘው “ጤፍ” አብቃዮቹ 'ግሉተን' ከተሰኘው ንጥረ ነገር ነፃ ሆኖ በሌሎች ንጥረ ምግብ ግን የበለፀገ እንደሆነ አፅንኦት ሰጥተው ያስተዋውቁታል።

የአሜሪካ ድምፁ ዘጋቢያችን ተወልደ ወልደገብረኤል ወደ ኔቫዳ ግዛት ተጉዞ ያሰናዳውን ዘገባ ሀብታሙ ስዩም አሰናድቶታል።