ጥቂት ግዛቶች የአሜሪካ ኮንግረስን ለመጪው ሁለት ዓመታት ማን ይቆጣጠራል የሚለውን ይወስናሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ዛሬ፤ ማክሰኞ የሚካሄደው ምርጫ በአሜሪካ ኮንግረስ የዲሞክራቲክ ፓርቲው የአብላጫ ወንበሩን እንደያዘ ይቀጥላል ወይስ ሥፍራውን ለሪፐብሊካን ይለቃል የሚለው ጥያቄ የሚመለስበት ነው። መራጮች ፕሬዚዳንት ባይደንን በመደገፍ ፓርቲያቸው ሰኔቱንና የተወካዮች ም/ቤቱን አብላጫ እንደያዘ ይቆያል ወይንስ ቦታውን ለተፎካካሪው ይለቃል?

[ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]