በዩናይትድ ስቴትስ አማካይ ምርጫ ላይ ትንታኔ

Your browser doesn’t support HTML5

ትናንት፤ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም. በተካሄደው ዩናይትድ ስቴትስ አማካይ ምርጫ ላይ የተሰጠ ትንታኔ። ትንታኔውን የሰጡን ፕሮፌሰር ሞሃመድ ጣኢር ይባላሉ።

በኮሊን ኮሌጅ፣ ሴንትራል ፓርክ በኢኮኖሚክስ ትምሕርት ክፍል ውስጥ መምሕር ናቸው።

የምርጫው ውጤት በሃገር ውስጥም ሆነ በውጪ ፖሊሲ ላይ ስለሚኖረው ፋይዳና ሌሎች ጉዳዮች አስተያየታቸውን አካፍለውናል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/