ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ በማሸጋገር ሃያ ሦስት ሀገሮች ይፋ ተደረጉ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰዎችን ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ማሸጋገርን አስመልክቶ ባወጣው ዓመታዊ ዘገባ ከዓለም የከፋ በደል የፈፀሙ ያላቸውን 23 ሀገሮች ዘርዝሯል፡፡ ቻይና ከበፊቱ ዝቅ ብላ ከሰሜን ኮርያና ከሶርያ ጋር መሰለፏን ተመልክቷል።