አቶ ርስቱ ከአምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር የሰላምና ልማት ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ዛሬ ሀዋሳ ውስጥ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ክልሉን በተመለከቱ የሳላምና ልማት ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5