ሠራተኞች በሳምንት ውስጥ ከአምስት ቀን ይልቅ አራት ቀን 32 ሰዓት ብቻ እንዲሠሩ እና ሦስቱን ቀን እንዲያርፉ ቢደረግ ለአጠቃላይ ደህንነታቸው ጥሩ መሆኑን በቅርብ ጊዜ የተካሄዱ ጥናቶች ያመለክታሉ። ይህ ታዲያ ለንግድ ድርጅቶች ሠራተኞቻቸው በሳምንት አራት ቀን ብቻ እንዲሠሩ ቢፈቅዱ በአምስቱ ቀን ከሚያገኙት የሥራ ውጤት ጋር ሲነጻጸር ያዋጣቸዋል ወይ? የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኤግሊሲያስ የሞከሩትን አነጋግራ ዘገባ አጠናቅራለች።
ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።