ድምጽ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ለኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ኤፕሪል 03, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ዓለማቀፋን ወረርሽኝ የኮቪድ-19 ለመዋጋት ይረዳት ዘንድ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ መስጠቱን አስታወቀ።