ድምጽ የጋዜጠኞች የምርጫ ዘገባ ሥልጠና በአዲስ አበባ ማርች 05, 2020 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የዘንድሮውን ምርጫ ዴሞክራሲያዊነት ለማገዝ የሚያስችል የመገናኛ ብዙሃን ሥልጠናዎች በመላ ሀገሪቱ ለመስጠት መዘጋጀቱን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ ይፋ አደረገ።