የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ አበባ ላይ የሽብር ጥቃት ማስጠንቀቂያ አወጣ

  • እስክንድር ፍሬው

የአሜሪካ ኤምባሲ

አል-ሻባብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊያደርስ እንደሚችል ሪፖርቶች እየደረሱት መሆኑን አዲሳባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ገለፀ።

የአሜሪካ ኤምባሲ - አዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ አበባ ላይ የሽብር ጥቃት ማስጠንቀቂያ አወጣ

አል-ሻባብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊያደርስ እንደሚችል ሪፖርቶች እየደረሱት መሆኑን አዲሳባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ገለፀ።

በመሆኑም ዜጎቹ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በጉዳዩ ላይ አስተያየት አልሰጠም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ያዳምጡ፡፡