አልቃይዳ በዳሬሰላምና በናይሮቢ በሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዎች ያደረሰዉ ጥቃት ታወሰ
Your browser doesn’t support HTML5
ጥቃቱ የተፈፀመው የዛሬ 20 ዓመት ነሐሴ 7/1998 ሲሆን በጊዜዉ ከ250 በላይ ሰዎች ሕይወታቸዉ ማለፉ የሚታወስ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5