የምርጫው ደህንነት የተጠበቀ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
እጩ ፕሬዚዳንቶቹን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ ተወካዮችን ለመምረጥ በመላው አሜሪካ በመካሄድ ላይ ያለው የምርጫ ሂደት፣ ደህንነቱ በአስተማማኝ የተጠበቀ መሆኑን፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናት እየተከታተሉ ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5