አሜሪካውያን የምርጫውን ውጤት እየተጠባበቁ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካውያን በአፎካካሪና አሻሚዎቹ ግዛቶች አሁንም ለይቶ ያልታወቀውን የፕሬዛዳንታዊ ምርጫ ውጤት እየተጠባበቁ ነው፡፡