ድምጽ የባይደን ማሳሰቢያ ኖቬምበር 19, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ተሰናባቹ የትረምፕ አስተዳደር “የሽግግሩን ሂደት ማስተጓጎሉን ካላቆመ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ኮቪድ-19ን ለመቆጣጠር የሚከናወነውን የዕቅድ ሥራ በሣምንታትና በወራት ሊያጓትተው ይችላል” ሲሉ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስጠንቅቀዋል።