የአሜሪካና ቻይናንን ፉክክር የሚመረምረው ምክር ቤታዊ ኮሚቴ የምስክሮች ቃል ያደምጣል

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የዩናይትድ ስቴትስን እና የቻይናን ፉክክር የሚመለከት አዲስ ልዩ ኮሚቴ አቋቁሟል። ልዩ ኮሚቴው ዛሬ ማክሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ የምስክሮች ቃል ያደምጣል።

የምስክርነት ቃላቸውን ከሚሰጡት መካከል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የብሄራዊ ጸጥታ አማካሪዎችና ቻይናዊያን የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች እንደሚገኙባቸው ተገልጿል።

የአሜሪካ ድምጿ የምክር ቤታዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከኮሚቴው አባላት መካከል ሦስቱን ስለመጪው ሥራቸው አነጋግራቸዋለች።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡