ገለፃ፡- ፕሬዚዳንትን ከሥልጣን የማውረድ ሂደት
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ የሥለላ አገልግሎት ተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅ ጆሴፍ መጓየር አንድ ተቆርቋ ዜጋ ያወጣው ሚስጢር እንዳይታወቅ መጀመሪያ ላይ ማቆየታቸው ከህጋዊ አሰራር ውጭ አይደለም ሲሉ ትናንት በሀገሪቱ ምክር ቤት አባላት ፊት ቀርበው ተከራክረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5