የኤፍ.ቢ.አይ ድሬክተር በም/ቤቱ ህንጻ የተካሄደው አመጽ የአገር ውስጥ ሽብርተኝነት ነው አሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራል የምርመራ ቢሮ/ኤፍ.ቢ.አይ ድሬክተር ክሪስቶፈር ሬይ፣ እኤአ ጥር 6 በምክር ቤቱ ህንጻ የተካሄደው ሁከትና ብጥብጥ፣ የጆ ባይደንን የምርጫ ውጤት ለመቀልበስ በትራምፕ ደጋፊ አመጸኞች የተደረገ የአገር ውስጥ ሽብርተኝነት ሲሉ በትናንትናው ዕለት ለዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል፡፡