ድምጽ የትረምፕና የትዊተር ፀብ ሜይ 29, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የአሜሪካን ሕዝብ ሃሣብን የመግለፅ መብቶች “ከጥቃት ለመከላከል” በሚል በማኅበራዊ መገናኛ መረቦች ላይ ቁጥጥር የሚያሰፋ የአፈፃፀም ትዕዛዝ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትናንት፤ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም. ፈርመው አውጥተዋል።