የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ስደተኞች ተቀብለው ለሚያስተናግዱ ሀገሮች ቀጥተኛ የገንዘብ እርዳታ ለማድረግና የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ ሌሎች ተቋማት ስደተኞችና ፍልሰተኞችን የሚያግዙበትና ዘለቄታ ያለው የምጣኔ ሀብት ጠቀሜታ የሚያገኙበት ተጨማሪ የ3 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ይፋ አድርጓል።
ኒውዮርክ —
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በስደተኞች ጉዳይ አቢይ ተዋናይ ሆና ነው የሰነበተችው። ስደተኞችና ፍልሰተኞችን መልሶ ለማቋቋምና የሥራ እድል ለመፍጠር ከአውሮፓ ህብረት የ500 ሚሊዮን ዶላር እርዳታና ብድር አግኝታለች።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ ስደተኞች ለሚቀበሉ ሀገሮች የ3 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ይፋ አደረገች