የዩክሬንን መወረርና ጦርነቱን የሚቃወሙ ሰልፎች
Your browser doesn’t support HTML5
ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረሰችውን ጥቃት የተቃወሙ አሜሪካውያን ትናንት ሐሙስ ማለዳ ለተቃውሞ ጎዳና ላይ ወጥተዋል፡፡ በመላው ዓለም ሰላም እንዲመጣ ተማፅኖ የሚያደርጉና ጦርነቱ እንዲቆም የሚጠይቁ ቡድኖችም እነዚህን ሰልፎች ተቀላቅለዋቸዋል፡፡ በተመሳሳይ ቀድሞ የታላቋ ሶቪየት አካል በነበሩ ሃገራት ውስጥም ተመሳሳይ ሰልፎች እየተካሄዱ ይገኛሉ። ካሮላይን ፔርሹቲ የጆን ስፓየር ያሰናዱትን ዘገባዎች ኤደን ገረመው እንደሚከተለው ታቀርበዋለች።