ድምጽ ማይክል ራይነር በመቀሌ ኦክቶበር 08, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ ማይክል ራይነር በትናንትናው ዕለት በመቀሌ ከተማ ጉብኝት አድርግው ነበር:: በቆይታቸው በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ሂደት አስመልክቶ የምሁራን አስተያየት ተወያይተዋል::