ሩሲያ ዩክሬን ልቪቭ ከተማ ላይ ብዛት ያለው ሚሳይል ተኩሳለች

በምዕራብ ዩክሬን በልቪቭ በአውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የደረሰው ፍንዳታ 

በምዕራብ ዩክሬን በልቪቭ በአውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የደረሰው ፍንዳታ እግረኞች መንገድ ሲያቋርጡ

በምዕራብ ዩክሬን በልቪቭ በአውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የደረሰው ፍንዳታ 

ሩሲያ ምዕራብ ዩክሬን ልቪቭ ከተማ የአውሮፕላን ጣቢያ አቅራቢያን ዒላማ ያደረጉ በርካታ ሚሳይሎች ተኩሳለች።