በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚታየው ግጭት እንዲያበቃ ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚታየው ግጭት እንዲያበቃ የደሴ ነዋሪዎች ጠይቀዋል።