ድምጽ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የአንድ ተማሪ ህይወት አለፈ ዲሴምበር 09, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በአንድ ተማሪ ላይ ትላንት ደርሷል በተባለ ጉዳት ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል። የተማሪው ህይወት ማለፉን የገለፁልን የዩቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን ናቸው።