የሶል ሙዚቃ ንግስቷ አሪታ ፍራንክሊን አረፈች

Your browser doesn’t support HTML5

በአለማችን በሚሊየኖች የምትወደደው የሶል ሙዚቃ ንግስቷ ኣሪታ ፍራንክሊን በ76 ዓመትዋ ዛሬ ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች። ለረጅም ጊዜ በህመም ስትሰቃይ የነበረችው አሜሪካዊቷ ድምፃዊት በዩናይትድ ስቴትስ ከመጀመሪያ ረድፍ ከተቀመጡት አንጋፋ የጥበብ ሰዎች ቀዳሚዋ ነበረች።