የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ 75 ዓመታትን አስቆጠረ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትስ ስቴትስ ሁለተኛውን አለም ጦርነት ከተቀላቀለች ከሁለት ሳምንታት በኃላ እ.አ.አ በ1942 በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1936ዓ.ም መሆኑ ነው ልክ በዛሬው ቀን የ15 ደቂቃ የአጭር ሞገድ የቀጥታ ስርጭት ኒውዮርክ ትገኝ ከነበረው ትንሽ ስቱዲዮ ጀርመን ለሚገኙ አድማጮች ስርጭቱን ጀመረ።