አዲሱ የፕሬዚዳንት ትራምፕ የኢሚግሬሽን ማስፈፀሚያ ትዛዝ

Your browser doesn’t support HTML5

"ዩናይትድ ስቴትስ ለስደተኞች ከለላን በመስጠትዋ የምትኮራ ሃገር ናት፤ ስደተኛ ማስተናገዱንም እንቀጥላለን፣ ይህን ስናደርግ ግን ድንበሮቻችንንና ዜጎቻችንን ከአደጋ መከላከልን ቅድሚያ በመስጠት ነው።" ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ