ዩኤንኤችሲአር ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ውስጥ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ስደተኞችን ከኮቪድ 19 ለመከላከል ተገቢ ያላቸውን እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሺነር/ዩኤንኤችሲአር/ የኢትዮጵያ ቢሮ አስታውቋል። ወረርሽኙ ባሳደረው ተፅዕኖ ምክንያትም አንዳንድ ሥራዎቹን ማቆሙን አስታውቋል።