ድምጽ አፍሪካ ነክ ርዕሶች ዲሴምበር 07, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አገልግሎቶች ትግራይ ውስጥ በሚካሄደው ውጊያ ምክንያት እየተሰቃዩ ያሉትን በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመርዳት እንዳልቻሉ ገልፀዋል።