ተመድ ለኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች የሚውል 205 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፈልጋል

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታትድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ዩኤንኤችሲአር በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት ቀያቸውን ጥለው ለተሰደዱ ከ1.6 ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች መርጃ የሚያውለው የ205 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እየተማጸነ ነው።