በኢትዮጵያ ለሚገኙት የስደተኞች ጉዳይ ኃላፊ ፊልፖ ግራንዲ ማብራሪያ ተሰጣቸው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት በሰላም ሚኒስቴር አማካኝነት በትግራይ ክልል ስላለው የሰብዓዊ ሁኔታ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማብራሪያ መስጠቱ ተገለፀ።