የአየር ንብረት ለውጥ የደን ቃጠሎን ያባብሳል በሚል ተሰግቷል

Your browser doesn’t support HTML5

የአየር ንብረት ለውጥ በመጪዎቹ ዓስርት ዓመታት የደን ቃጠሎን እንደሚያባባስ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ፕሮግራም ያወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ የመከላከል እምርጃዎች ከወዲሁ ካልተወሰዱ፣ የደን ቃጠሎው፣ አካባቢን፣የሰዎችን ጤናና፣ምጣኔ ሀብቶችን ያወድማል ሲልም፣ ሪፖርቱ አስጠንቅቋል፡፡

/ሞሀመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/