የኢትዮጵያ እና ሶማልያ በተባበሩት መንግሥታት ፊት አለመግባባታቸውን አሳዩ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ትላንት ዓርብ ምሽት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፊት ባሰሙት ንግግር አለመግባባታቸውን ለዓለም አሳይተዋል፡