በዓለም ዙሪያ የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 84 ሚሊየን አለፈ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኛ ጉዳዮች ኤጀንሲ በዓለም ዙሪያ በዚህ በያዝነው በጎርጎርሳዊያኑ 2021 ዓ.ም መግቢያ ጀምሮ መኖሪያ ቀያቸውን ለቀው እንዲሰደዱ የተገደዱ ሰዎች አሃዝ ወደ 84 ሚሊየን ማደጉን አስታወቀ፡፡ ይሄ አሃዝ በተለይም በአፍሪካ መጨመሩን ተቋሙ አስታውቋል፡፡