የኢትዮጵያ መንግሥት “በትክክል እየተጓዘ ነው” ብለዋል በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቋሚ ተጠሪ ኤይነስ ቹማ። ስኬታማ እንዲሆንም ድጋፍ እንደሚያስፈልገው አሳስበዋል።
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ መንግሥት “በትክክል እየተጓዘ ነው” ብለዋል በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቋሚ ተጠሪ ኤይነስ ቹማ።
ስኬታማ እንዲሆንም ድጋፍ እንደሚያስፈልገው አሳስበዋል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5