በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባኤ የፕሬዚደንት ኦባማ ንግግር

President Barack Obama speaks during a United Nations Security Council meeting, as United Kingdom Prime Minister David Cameron (L) and U.N. Secretary General Ban Ki-moon listen, at U.N. headquarters in New York, Sept. 24, 2014.

“ዩናይትድ ስቴትስ የራሷን ጥቅሞች ለማስጠበቅ ወደ ኋላ እንደማትል ሁሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተመሰረተበትና ያለበትን ዓላማም ከማክበርም አታፈገፍግም፤” የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ።

Your browser doesn’t support HTML5

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባኤ የፕሬዚደንት ኦባማ ንግግር

“ሰላምን በሰላም ላይ ለማምጣት በጦርነት ላይ ጦርነት እናውጃለን፤” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ለ69ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ተናገሩ፡፡

ፕሬዝዳንቱ በዚሁ ንግግራቸው የምዕራብ አፍሪካውን ኢቦላ ጨምሮ ዓለም ፈጥኖ ሊንቀሳቀስባቸው ይገባል ያሏቸውን ነጥቦች ዘርዝረዋል፡፡

ለሙስሊሙ ዓለምም ባለ አራት ነጥብ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

“ዩናይትድ ስቴትስ የራሷን ጥቅሞች ለማስጠበቅ ወደ ኋላ እንደማትል ሁሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተመሰረተበትና ያለበትን ዓላማም ከማክበርም አታፈገፍግም፤” ብለዋል ፕሬዝዳንቱ፡፡