ድምጽ ኮቪድ መብት መርገጫ እንዳይሆን ኤፕሪል 27, 2020 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 መንግሥታት የኮሮናቫይረስን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ሲሠሩ ሰብዓዊ መብቶችን እያከበሩ እንዲሆን የተባበሩት መንግሥታት ደርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛሬ ጥሪ አሰምተዋል።