ናይጄሪያ ውስጥ በሰላማዊ ተቃውሞ ሰልፈኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ ተወገዘ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር የናይጄሪያ ወታደሮች ሊጎስ ውስጥ በሰላማዊ ተቃውሞ ሰልፈኞች ከልክ ያለፈ እና ያልተመጣጠነ ሲሉ የገለጹትን ኃይል ተጠቅመዋል በማለት አጥብቀው አወገዙ። ይህን ወንጀል የፈጸሙት ሰዎች ለፍርድ እንዲቀርቡም ከፍተኛ ኮምሽነሯ ሚሼል ባሽሌት አሳስበዋል ሊሳሽ ላይን ከጄኔቫ ዘገባ ይዘናል።