"በኤርትራ በጣም ግልጽ የሆነ የሰብፃዊ መብቶች ጥሰት እንደሚካሄድ ይታያል" የኤርትራን ሰብዓዊ መብቶች መርማሪ

የኤርትራን ሰብዓዊ መብቶች መርማሪ

የኤርትራን ሰብዓዊ መብቶች መርማሪ

የኤርትራን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ እንዲመረምር በተ መ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የተቋቋመውን ኮሚሽን በሊቀ-መንበርነት የሚመሩት Mike Smith እና ባልደረባቸው Victor Dankwa በቅርቡ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን ጎብኝተው፥ የሪፖርታቸውን ይዘት አካፍለዋል።

ሪፖርቱ “በኤርትራ በጣም ግልጽ የሆነ የሰብፃዊ መብቶች ጥሰት እንደሚካሄድ ይታያል” ይላል።

የኤርትራ አምባሳደር ተስፋሚካኤል ጌራህቱ ለቀረበው የክስ ሪፖርት የሰጡት ምላሽም ተካቷል።

የትግሪኛ ቋንቋ አገልግሎት ባልደረባ ሚኒያ አፈወርቂ የኮሚሽኑን እንግዶች አነጋግራለች።

ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

የኤርትራን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ መርማሪ ኮሚቴ