ሪሺ ሱናክ የእንግሊዝን መንግሥት እየመራ ያለው የወግ አጥባቂ ፓርቲ መሪ ሆነው ተመረጡ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱን ምርጫ ተከትሎም ሪሺ ሱናክ 57ኛው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስተር ይሆናሉ።

ሪሺ ሱናክ ለፓርቲያቸው መሪነት ለማሸነፍ የበቁት ተፎካካሪዎቻቸው የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን እና ፔኒ ሞርዳውንት ከውድድሩ እራሳቸውን ማግለላቸውን ተከትሎ ነው።