ለቪቭ ሆስፒታል በጦርነት ለቆሰሉ ሕፃናት ክብካቤ እያደረገ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በዩክሬን ላይ የሩሲያ ወረራ ከተጀመረ ጊዜ አንሥቶ፣ ለቪቭ በሚገኘው የኒኮላስ ሕፃናት ሆስፒታል የመጀመሪያ የሕክምና ማዕከል፣ ከዶንባስ ግዛት ቩሌዳር የመጣችውን፣ የዘጠኝ ዓመት ሴት ልጅ ጨምሮ 60ሺሕ ዩክሬናውያን ሕፃናት፣ ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ፡፡

በኦሚሊያን ኦሹዲያክ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።