ሌሲያ ባካሌት ያጠናቀረችውን ሪፖርት ቆንጅት ታየ አሰናድታዋለች።
ህገወጥ አዘዋዋሪዎች በሴቶችና ሕፃናት ዩክሬናውያን ስደተኞች ላይ ትኩረት አድርገዋል
Your browser doesn’t support HTML5
ሩሲያ ወረራዋን ከጀመረች ወዲህ አራት ሚሊዮን ዩክሬይናውያን ሀገር ጥለው መሰደዳቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ ያመለክታል። ከስደተኞቹ መካከል የሚበዙት ሴቶች እና ህጻናት ናቸው። ህገ ወጥ የሰዎች አስተላላፊዎችም የሚያነጣጥሩትም እነርሱ ላይ ነው።