በፍጥነት እየጨመረ የመጣው የዩክሬናውያን ተፈናቃዮች ቁጥር

Your browser doesn’t support HTML5

የሩሲያ ወረራ ከተጀመረ አንስቶ ከአንድ ሚሊዮን ተኩል በላይ ዩኩሬናውያን ወደ ጎረቤት አገሮች ተሰደዋል። አውሮፓን ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ በፍጥነት የጨመረውን ከፍተኛ የስደተኞች ቀውስ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች።