በዩክሬን የውጊያ ዐውድ የሆኑ ከተሞች ቅኝት

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምፅ፣ ቀደም ሲል፣ በሩሲያ ኃይሎች ተይዘው የነበሩ የዩክሬን ከተሞችን ሲቃኝ ቆይቷል፡፡

በአንድ ወቅት፣ በርካታ እንቅስቃሴዎች ይታይባት በነበረችውና ሊማን በተሰኘችው ስትራቴጂያዊ ከተማ የሚኖሩ ሰዎች፣ አሁን በምድር ቤቶች እና በተዘጉ ፋብሪካዎች ውስጥ ለመተኛት ተገድደዋል።

የቪኦኤዋ ሄዘር መርዶክ ከተማዋን ጎብኝታ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች፡፡