ዩክሬይን የተደቀነባት ድምጽ አልባው ትግል ፡- ውጊያ ያንገፈገፋቸው  ወታደሮቿ የአዕምሮ ጤና ቀውስ

Your browser doesn’t support HTML5

ለሦስት ዓመታት ያለማቋረጥ ጦርነት የተካሄደባት ዩክሬን የአዕምሮ ጤና ቀውስ ተደቅኖባታል፣ ሆስፒታሎቿ በጭንቀት፣ በድብርት እና በአሰቃቂ ሁኔታ ውስጥ በማለፍ በሚከሰት የአዕምሮ ቀውስ በሚሰቃዩ ወታደሮች ተጨናንቀዋል።

ዶክተሮችም እነዚህ በገሃድ የማይታዩ ድብቅ ቁስሎች ለብዙ ዐሥርት ዓመታት ተቆራኝተዋት ሊቆዩ እንደሚችሉ ይናገራሉ።

ያን ቦቻት በምዕራብ ዩክሬን ከምትገኘው ኤልቪቭ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።