ከዩክሬን የተፈናቀሉ ሁለት አፍሪካዊያን የሕክምና ተማሪዎች

Your browser doesn’t support HTML5

ከሩሲያ ወረራ በፊት በዩክሬን የነበሩ አፍሪካዊያን ስደተኞች በሀገሪቱ ውስጥ ጦርነት መከሰቱን ተከትሎ ደህንነቱ የተጠበቀ መኖሪያ ለማግኘት እና አዲስ ህይወት ለመጀመር ወደ ፖላንድ እና ሌሎችጎረቤት ሀገራት ሸሽተዋል።

የቪኦኤ ዘጋቢ ሜሪ ማግዌ በፖላንድ ካገኘቻቸው ሁለት አፍሪካዊያን የህክምና ተማሪዎች ጋር ቆይታ አድርጋለች።